ዜና

News

የዴጊያ ቴአትር መክፈቻ – ክቡራን እንግዶች በብሔራዊ ቴአትር

October 11, 2025  |  admin 

መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ/ም
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ዋና ዳይሬክተር አቶ ባረከ ታደሰ የዴጊያ ቴአትር መክፈቻ ላይ ለመገኘት ከደቡብ ክልል ኢትዮጵያ ከምዕራብ አሞ ዞን ተነስተው ወደ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር የመጡትን ክቡራን እንግዶች ተቀብለው የእንኳን ደህና ማጣችሁ መልዕክት በማስተላፍ ወደፊትም ከዚህ የተከበረ ሕዝብና በክልሉ ካሉ ሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች ባሕልና ትውፊት በመነሳት ሌሎች በርካታ ሥራዎች እንደሚሠሩ መልዕከት ሲያስተላልፉ
Scroll to Top