ዜና

News

በእንባ የተገለጸ የሕዝብ ፍቅር

November 11, 2025  |  admin 

በእንባ የተገለጸ የሕዝብ ፍቅር!
አርቲሰት ጌትነት እንየው 43 ዓመት ለኪነጥበብ የኖረ ጀግናችን! ሕዳር 1 ቀን 2018 በታለቁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትርበሚመሰገንበት ምሽት እሱም ፍቅሩንና አክብሮቱን በዚህ ስሜት ነበር የገለፀው! ስናከብርህ ከልባችን ነው!!
Scroll to Top