ዜና

News

አርቲስት ጌትነት እንየው ፎቶ ዐውደ ርዕይ ጉብኝት

November 19, 2025  |  admin 

አንጋፋውና ተወዳጁ አርቲስት ጌትነት እንየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር 70ኛ ዓመትን በማስመልከት የቀረበውን ፎቶ ዐውደ ርዕይ በመጎበኘት ላይ፡፡ ለሀገርህ ለቴአትር ቤትህ ያለስስት ላኖርክልን ታላቅ አበርክቶ ከልብ እናመሠግናለን!
ለኪነጥበቡ ባለው ታላቅ ፍቅር በቅርቡ በተከፈተው ‹‹ንጉሥ አርማህ›› ቴአትር ላይ እየተወነ ያለው ተወዳጅና አንጋፋ አርቲስት ተስፋዬ ገበረሃና አርአያነትህ ለትውልድ ትምህርት ነውና ከልብ እመሰግናለን! ኅዳር 10 ቀን 2018 ዓ/ም
Scroll to Top