የታላቁ ቤተ ተውኔት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ልዑካን ቡድን የመኤኒት ማህበረሰብ የፍቅር ፣ የሰላም ፣ የእርቅና የምርቃት ጥሪ ተቀብሎ ተቋማዊ ተልዕኮ ለማሳካት ከጥር 04/2018 ዓ/ም ጀምሮ ውሎ እያደረ በአየር ተጉዞ ረጅሙን የየብስ ጉዞ ሲያደርግ ቆይቶ እነሆ ደቡብ ምዕራብ ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን ጎልድያ በጀሙ ሰማይ ስር በተፈጥሮ ልምላሜ ተሞሽሮ ዲጊያ ቴአትር እትብቱ በተቀበረበት ምድር በወላጆቹ ፊት በታላቅ ድምቀት ተመረቀ !!!