Skip to content
Ethiopian National Theatre
መነሻ
ስለእኛ
ዜና
ያግኙን
Ethiopian National Theatre
መነሻ
ስለእኛ
አመራር
ዜና
ያግኙን
ዜና
News
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቲያትር የኪነጥበብ ባለሙያዎች ስልጠና እየሰጡ ይገኛል
March 17, 2026 | admin
መጋቢት /8/2018
በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን አማን ከተማ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቲያትር ልዑክ የኪነጥበብ ባለሙያዎች በቴአትር በሙዚቃ እና በውዝዋዜ ለኪነጥበብ ባለሙያዎች የ 3 ቀን ስልጠና እየሰጡ ይገኛሉ
ከዚህም በተጨማሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር የጥናት ቡድን ልዑክ ሙዚየም ጉብኝት, ቃለ መጠይቅ እና በሚዛን ቴፒ ዩንቨርስቲ የመፅሐፍ ስጦታ አንዲሁም በደቡብ ቤንች አና በዞኑ ባህል ቡድን ሙዚቃ ቀረፃ ተካሂዶአል::
Next
Scroll to Top