bablon ke coved melsi finali
bablon ke coved melsi finali

00:00:59
Views: 18
bablon ke coved melsi finali

May be an image of text

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት በየአመቱ የምትዘጋጀው

"ከሙያችን" የተሰኘችው ተወዳጅዋ ዓመታዊ መጽሄትየህትመት ጣጣዋን ጨርሳ

በውስጥ ገጿ አንኳር ዜናዎችን፣በኪነጥበቡ ዘርፍ በተለይም በቴአትር 100ኛ አመት

ታሪክ ውስጥ ባለውለታዎችን፣የተለያዩ ያልተነበቡና ያልተደመጡ አዳዲስ ልብወለዶችን፣

ግጥሞችን፣መጣጥፎችን እና ሌሎች አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ኪነጥበባዊ ይዘት ያላቸውን

ጉዳዮቻችንን ይዛ እንደክረምት ጸሀይ በፍቅር ብቅ ልትል ጉዟዋን ጨርሳለች፡፡ እየተዝናኑ

ይማሩባታል፡፡ በጉጉት ይጠብቁ....