ብሔራዊ ቲያትር በ17ኛው የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል ላይ ታሪካዊ የፎቶግራፍ እና የባህል አልባሳት ኤግዚቢሽን አቀረበ

17ኛው አዲስ የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል “የጥበብ ስጦታ ለኢትዮጵያ ልዕልና” በሚል መሪ ቃል ዛሬ በመስቀል አደባባይ በይፋ ተከፍቷል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ኪነ-ጥበብ ቢሮ የተዘጋጀውን ታላቁን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ አንጋፋና ወጣት የጥበብ ባለሙያዎች እንዲሁም ከአራቱም አቅጣጫዎች ከአስራ አንዱም ክፍለ ከተሞች የተጋበዙ እንግዶች ታድመውታል። ፌስቲቫሉ የእይታ (ቪዥዋል)፣ የክወና […]

ብሔራዊ ቲያትር በ17ኛው የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል ላይ ታሪካዊ የፎቶግራፍ እና የባህል አልባሳት ኤግዚቢሽን አቀረበ Read More »