የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር የትውን ጥበባት ጥናት እና ምርምር ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት
አቶ ላዕከማርያም ልሳነወርቅ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹ
እና ለስራ ባልደረቦቹ መጽናናትን ይመኛል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር የትውን ጥበባት ጥናት እና ምርምር ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት
አቶ ላዕከማርያም ልሳነወርቅ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹ
እና ለስራ ባልደረቦቹ መጽናናትን ይመኛል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ እና የተለያዩ ክፍሎችን ለትርኢት ክፍት ለማድረግ በዚህ ዓይነት መልኩ እየጸዱና መድሀኒት እየተረጩ (disinfect) በመደረግ ላይ ይገኛሉ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ‘እኩልነትና ህብረ ብሔራዊ አንድነት ለጋራ ብልጽግና’ በሚል መሪ ቃል ለ15ኛ ጊዜ በተከበረው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ላይ ዝግጅቱን አቀረበ፡፡