alkash final 2013
alkash final 2013

00:00:31
Views: 3
alkash final 2013

bablon ke coved melsi finali

00:00:59
Views: 4
bablon ke coved melsi finali

coved 19 vedio taric

00:01:21
Views: 6
coved 19 vedio taric

esu and esu

00:03:25
Views: 2
esu and esu

lemekelakeya music 2013

00:06:31
Views: 4
lemekelakeya music 2013

 
ጋዜጣዊ መግለጫውን አቶ ደስታ አስረስ የቴአትር ቤቱ የቴአትር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ፣ የ"ባቢሎን በሳሎን" ቴአትር ዋና አዘጋጅ አርቲስት ተስፋዬ ገ/ሃና፣ የ"አልቃሽና ዘፋኝ" ቴአትር ዋና አዘጋጅ አርቲስት አዳፍሬ ብዙነህ እንዲሁም የ"የኛ ሰፈር" ቴአትር ደራሲና አዘጋጅ አርቲስት ጥላሁን ዘውገ የሰጡ ሲሆን ቴአትሮቹ ከታህሳስ 7 ቀን ጀምሮ ለእይታ እንደሚበቁ ገልጸዋል፡፡
በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ የኮቪድ 19 በሽታ መከላከያ መመሪያን ተግባራዊ ባደረገ መልኩ በአንድ ትርኢት ላይ ከ300 ያልበለጡ ተመልካቾች እንደሚታደሙ፣ ተመልካቾች ወደ ቴአትር ቤቱ ሲመጡ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስክ መጠቀም እንዳለባቸው፣ ሳኒታይዘር መጠቀምና ተራርቆ በመቀመጥ መመልከት እንደሚችሉ ተጠቁሟል፡፡ በተጨማሪም የመድረክ ትወና አቅራቢዎች ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግና ከንክኪ በመራቅ ዝግጅታቸውን ለታዳሚያን እንደሚያቀርቡ ተጠቁሟል፡፡
ከጋዜጠኞችም የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርበው ምላሾች መሰጠቱን የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዘግቧል፡፡