የክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ የመታሰቢያ በዓል በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተከበረ፡፡
የክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ የመታሰቢያ በዓል ቅዳሜ
መስከረም 17 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተከበረ፡፡
በአዳማ ሲሰጥ የነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ለመላው የቴአትር ቤቱ አመራሮችና
ሰራተኞች ከመስከረም 12 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በአዳማ ሲሰጥ
የነበረውን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና አጠናቀቀ፡፡